Application Form የ 2017 ዓ.ም አመታዊ የንብረት ቆጠራ እየተካሄደ ነው፡፡

የ 2017 ዓ.ም አመታዊ የንብረት ቆጠራ እየተካሄደ ነው፡፡

10th July, 2025

የኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የንብረት አስተዳደር ቡድን የ 2017 ዓ.ም አመታዊ የንብረት ቆጠራ እየተካሄደ መሆኑን አሳዉቋል፡፡

የንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ወ/ሮ ትዕግስት ተስፋየ እንደገለፁት አላቂ እና ቋሚ ንብረቶችን የመቁጠር እና መለያ የመለጠፍ ስራ በቆጠራ ኮሚቴዎች አማካኝነት እየተከናወነ እንደሚገኝ በመግለጽ የኮሌጁ ሰራተኞች አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉላቸው ጠይቀዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with