የኮሌጁ አመራር እና ሰራተኞች የ700 ሚሊዮች የችግኝ ተከላ ንቅናቄን በተሳካ ሁኔታ መሳተፋቸው የሚታወስ ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ በኮሌጁ ቅጥር ግቢ በተዘጋጀ ቦታ ላይ በዛሬው ዕለት ችግኞችን ተክለዋል፡፡