Application Form የኮሌጁ ኢንተርፕራዝ የስራ እንቅስቃሴ ተገምግሟል

የኮሌጁ ኢንተርፕራዝ የስራ እንቅስቃሴ ተገምግሟል

03rd July, 2025

የኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅን  በተሻለ ሁኔታ ለማሳደግ የተጀመረውን የኢንተርፕራይዝ እንቅስቃሴ ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንደሚገባ ተገልጿል፡፡

የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ቢኒያም አወቀ እንደገለፁት በኮሌጁ የተቋቋመው እና ወደ ስራ የተሰማራው ኢንተርፕራይዝ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የኮሚቴ አባላት  ኃላፊነት  ወስደው ቋሚ የግንኙነት ጊዜን በማስቀመጥ ስራዎችን መስራት ይገባቸዋል ሲሉ አሳስበዋል፡፡

የኮሚቴ አባላቱ በኢንተርፕራይዙ እንቅስቃሴ ላይ ካነሷቸው ተግዳሮቶች መካከል ከፍላጎት ጋር ተያይዞ የሚጠየቁ እቃዎችን ለማሟላት የግዥ ስርአቱ ማነቆ እንደሆነባቸው  ጠቁመዋል፡፡

የኮሌጁ ዲን እንደገለጹት በቀጣይ የምናወጣው ጨረታ  ብዙ ችግሮችን እንደሚፈታ እና በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ አሳስበዋል፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with