የኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የቴክኖሎጂ ልማትና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት የስራ ክፍል በስሩ ከሚገኙ የስራ ክፍሎች ጋር በመሆን የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን በመገምገም ቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ላይ በመወያየት ተጠናቋል፡፡
ከዚህ ባሻገር የቴክኖሎጂ ልማትና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ም/ዲን ወ/ሮ አስናቀች መንግስቱ እንደገለጹት በሪፎርም ወደስራ ክፍሉ የመጡ ባለሙያዎች ከነባር ባለሙያች ጋር ተቀናጅተው በመስራት የተሻለ ውጤት ማምጣት እንዳለባቸው አስታሰው ቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
.