Application Form የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል

የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል

12th January, 2026

የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል

​የኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል።

​በዚሁ የግምገማ መድረክ ላይ በስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ዲን ተጠሪ የሆኑ የሥራ ክፍሎች፣ የዲፓርትመንት ተጠሪዎች እና አስተባባሪዎች ተገኝተዋል። በመድረኩም ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና የሥልጠና እና አካዳሚክ ተግባራት በዝርዝር የቀረቡ ሲሆን፣ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸው ተገልጿል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with